አዲስ አበባ ውስጥ የውኃ ፈረቃ ተጀመረ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የዝናብ እጥረት ባስከተለው ድርቅ የተነሳ የኢትዮጵያ መዲና ውኃ በፈረቃ ማከፋፈል ጀምራለች። ፈረቃው የሚተገበረው በተወሰኑ የከተማይቱ ክፍሎች እንደሚሆን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አመልክቷል።
Your browser doesn’t support HTML5