አምስተኛዉ የጣና ፎረም ከወር በኋላ በባህር ዳር ይከፈታል

Your browser doesn’t support HTML5

አፍሪቃ በሚያጋጥሟት የጸጥታ ችግር ላይ የሚወያየዉ የጣና ፎረም ያመነጫቸዉ የመፍትሔ ሃሳቦች አዎንታዊ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑን አማካሪ ቦርዱ አስኣዉቋል። የጣና ፎረም አማካሪ ቦርድ ሊቀመንበር የሆኑት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚደንት ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ እንዳሉት፣ አገሮች የሚመነጩትን ሃሳቦች እየተጠቀሙባቸዉ ነዉ። አምስተኛዉ የጣና ፎረም ስብሰባም ከአንድ ወር በሁዋላ በባህር ዳር ይካሄዳል።