በአፍሪቃ የምግብ እጦት እንዳያጋጥም ስትራተጂ የሚቀይስ ስብሰባ ተካሄደ

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሥሪያ ቤቶችና የአፍሪቃ መንግሥታት፣ አነስተኛ ገቢ ባላቸው ገበሬዎች መካከል የምግብ እጦት እንዳያጋጥም ስትራተጂ የሚቀይስ ሰብሰባ ተካሂዷል። ሰባስትያን ሞፉ (Sebastian Mhofu) ከሀራሬ እንደዘገበው ከሆነ፣ በተለያዩ ጊዜያት በተከሰተ ድርቅና በኤል-ኒኞ የአየር መዛባት ምክንያት፣ አፍሪቃ ከሚገመተው በላይ አስተማማኝ የመግብ ዋስትና አጥታለች።