ዋኡ በተባለችው የደቡብ ሱዳን ከተማ አንድ ኤርትራዊ ተገድሏል

Your browser doesn’t support HTML5

ዋኡ በተባለችው የደቡብ ሱዳን ከተማ የሚገኙ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኤርትራውያን የንግድ መደብሮች፣ ቤቱ ውስጥ አልጋው ላይ እንዳለ ለተገደለው ኤርትራዊ ኋዘን ተዘግተው ውለዋል። ባለስልጣኖች እንደሚሉት፣ እስካሁን ባለው ጊዜ በተደረገው ምርመራ፣ ነጋዴው የተገደሉት በታጠቁ ዘራፊውች ነው።