ከ 90 ዓመታት በኋላ ኩባን ኦባማ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊጎበኙ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የፊታችን እሁድ በኮሚኒስቷ የደሴት ሃገር ኩባ (Cuba) ጉብኝት በማድረግ ታሪክ ይሠራሉ። አንድ በሥልጣን ላይ የሚገኝ ፕሬዝዳንት ከ 90 ዓመታት በኋላ ኩባን ሲጎበኝ፥ ኦባማ የመጀመሪያው ይሆናሉ።