የማንነት ጥያቄአችን ምላሽ አላገኘም ይላሉ ቁጫ ሕዝብ ተወካዮች

Your browser doesn’t support HTML5

የቁጫ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ እስከ ዛሬም ተገቢ ምላሽ እንዳላገኘ በሕዝቡ ዉክልና ተሰጥቶናል ያሉ ሰዎች አስታወቁ። ጥያቄዉን ያቀረቡ ላይ ወረዳዉ በተለያዩ ሰዎች ከሶ ማሰርና ማሳደድ ጭምር ልዩ ልዩ በደሎችን እንደሚፈጽም ተናግረዋል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥያቄዉ የደረሰዉ ቢሆንም፣ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ምንም ዓይነት መግለጫ አልሰጥም ብሏል።