ዳይሽ “በክርስቲያኖች፣ ያዚዲስ እና ሽያ ሙስሊሞች ላይ የጅምላ ዘር ማጥፋት ይፈጽማል” ጆን ኬሪ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ እራሱን የእስልምና መንግስት ብሎ በሚጠራው ቡድን (ዳይሽ) የሚፈጸሙ ግድያዎች በጂምላ ዘር ማጥፋትን ያካትታሉ የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ።