ድምጽ በአሜሪካ ጠቅላይ ዳኛ ሹመት ዙሪያ ያለው እሰጥ-አገባ ማርች 17, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዳኛ አንተኒ ስካሊያ ሞት ምክንያት የተፈረውን ባዶ ቦታ ለመሙላት ሕግ በሚያዝዛቸው መሠረት ትናንት ሜርሊክ ጋርላንድን መርጠው አሳውቀዋል።