ድምጽ የሦሪያ ኩርዶች መንግሥት ሊመሠርቱ ነው ማርች 16, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 በሰሜን ሦሪያ ክፍል በተቆጣጠሩት ግዛት ላይ የራስ ገዝ ፌደራል ክልል እንሚያውጁ የግዙፉ የሶሪያ ኩርድ ፓርቲ አባላት አስታወቁ።