በዩናትድ ስቴትስ ለፕሬዝዳንትነት ውድድር በሚደረገው ቅድመ ምርጫ፣ ትራምፕ እና ሂላሪ አሸነፉ
Your browser doesn’t support HTML5
ትላንት ሪፑብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ (Donald Trump) እና ዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን (Hillary Clinton) ከፍተኛውን የድምፅ ብልጫ በማግነት አሸናፊዎች ሆነዋል።
Your browser doesn’t support HTML5