የየመን ሰብዓዊ ቀውስ ይበልጥ እያሳሰበ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው የአውሮፓ ዓመት ውስጥ ከኢትዮጵያና ከሶማሊያ በጦርነት ወደምትታመሰው የመን ከዘጠና ሁለት ሚሊየን በላይ ሰው መግባቱን ዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት - አይኦኤም አስታውቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5