ሁለት የኦሕዴድ ባለሥልጣናት ከኃላፊነት ተነሱ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ኦሕዴድ ሁለት ከፍተኛ ባለ ሥልጣናት ከፓርቲና ከመንግስት ኃላፊነቶች መነሳታቸውን ዘገባዎች አመለከቱ። የኦሮምያ ክልል ገዢ ፓርቲ ኦሕዴድ እስካሁን የሰጠው ይፋ መግለጫም ሆነ ማረጋገጫ የለም።
Your browser doesn’t support HTML5