የዚካ ወረርሽኝ ጥናትና ምርምር ቫይረሱ በተገኘባት ዑጋንዳ

Your browser doesn’t support HTML5

“ቫይረሱ ተለይቶ የታወቀው እዚህ ነው። ሌሎች በርካታ የጥናት ሥራዎችም እዚሁ ጫካ ውስጥ ነው የተካሄዱት። እንደተገለጸው እነኚህ ሁሉ የጥናት ሥራዎች እዚህ ሥፍራ ባይካሄዱ ኖሮ፤ ምናልባትም ቫይረሱ እስካሁንም ባልታወቀ፤ አለያም እንደ አዲስ በሽታ በተወሰደ ነበር። በመሆኑም ጥሩነቱ ቀድሞ የተታወቀ ቫይረስ በመሆኑ እንዲህ እንዳሁኑ በወረርሽኝ መልክ ሲከሰት፤ የግድ ከዜሮ መጀመር አይኖርብንም።” የዑጋንዳው የቫይረስ ጥናት ማዕከል ከፍተኛ የጥናት ባለ ሞያ