የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ የምረጡኝ ዘመቻ
Your browser doesn’t support HTML5
በዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲውን ውክልና ለማግኘት የምረጡኝ ዘመቻ በማካሄድ ላይ የሚገኙት ተወዳዳሪዎች፥ ከዚህ ቀደም ያልተለመዱ ስድ ቃላቶችን እየተወራወሩ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5