ድምጽ ለወጣቶች የሥራ እድል የሚፈጥር ፕሬጄክት ይፋ ሆነ ማርች 03, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ከ 12 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የሥራ እድል የሚፈጥርና ከ 200 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር /ወይም ከ 10 ሚሊዮን ያሜሪካ ዶላር/ የበለጠ ወጪ የሚደረግበት ፕሮጄክት ዛሬ በሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ይፋ ተደርጓል።