ግዙፉ የአፕል ኩባንያ የአሽባሪዎች ጥቃት ምርመራ ላይ ትብብር እንዲያደርግ ተጠየቀ
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናትድ ስቴትስ የጠቅላይ ፍርድቤት ግዙፉን የአፕል ኩባንያ በሳንበርዲኖ ለደረሰው የአሽባሪዎች ጥቃት ምርመራ ትብብር እንዲያደርግ ጠየቀ።
Your browser doesn’t support HTML5