የሦሥቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት አስተያየታቸውን ለፍርድ ቤት በጽሁፍ አስረከቡ

Your browser doesn’t support HTML5

የሦሥቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት እነ አቶ ዳንኤል ሺበሺ አቃቤ ህግ ከመረጃና ደህንነት አገኘሁት ባለው ማስረጃ ላይ ያላቸውን አስተያየት ለፍርድ ቤት በጽሁፍ አስረከቡ።