ድምጽ ታሪካዊ ቅርሶች በማውደም የተከሰሰው አህመድ አል-ማህዲ አል-ፋቂ በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ቀረበ ማርች 01, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 በማሊው ታሪካዊ የሃይማኖት ስፍራ ቲምቡክቱ ውስጥ ውድመት ፈጽሟል የተባለ አንድ አክራሪ የእስልምና እምነት ተከታይ ዛሬ ማክሰኞ በዓለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት መቅረቡ ተነገረ።