የደቡብ ሱዳን ሽምቅ ተዋጊ ቡድን ወታደሮች ወደ ጁባ ለመግባት ዘገዩ

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን ሽምቅ ተዋጊ ቡድን መሪ የሪክ ማቻር ወታደሮች በታቀደው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ዛሬ ማክሰኞ ጁባ መግባታቸው አጠራጣሪ መሆኑ ተነገረ። ይህ መርሓ-ግብር ግን፣ ባለፈው ነሓሴ ወር በጁባው መንግሥትና በSPLM መካከል የተደረሰው ስምምነት ቁልፍ ነጥብ መሆኑ ይታወቃል።