የሦርያው ፕሬዚደንት ባሽር አል-አሳድ የሰላም ስምምነት እንዲውል መንግሥታቸው የበኩሉን እንደሚያደርግ ተናገሩ
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትሱ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ በበኩላቸው፣ የሦርያውን ቀውስ በማርገብ እረገድ ቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ወሳኝነት እንዳላቸው ገልጸዋል።
Your browser doesn’t support HTML5