ወጣት አሜሪካዊያን በምርጫ 2016

Your browser doesn’t support HTML5

ወጣት አሜሪካዊያን በፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዘመቻዎች ከበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ እስከ ምርጫ አስተባባሪነትና በየግላቸው ደግሞ ድምጽ በመስጠት ይሳተፋሉ። ኤቨን ግሌዠር የስፓኒሽ ቋንቋ መምህር ነው። ተወልዶ ያደገው በሊትል ሮክ አርካንሶ ሲሆን፤ አሁን የሚኖረው በሰሜን ቨርጂኒያ ነው።