ከኢትዮጵያ ተጠልፈው ወደ ኤርትራ ተውስደው የነበሩት ኢትዮጵያውያን እንደተመልሱ ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

ከኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አከባቢ ታግተው የተወሰዱት ኢትዮጵያውያን ከሁለት ቀናት በፊት በሰላም ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ሲል የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ። ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢትዮጵያውያን ስንት እንደሆኑ መረጃውን ያሰራጨው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አላብራራም። ዘጋብያችን እስክንደር ፍሬው ከአዲስ አበባ አጠር ያለ ዘገባ ልኳል።