በሶማልያ የአፍሪቃ ህብረት የሰላም ጥበቃ ተልእኮ በአንድ የጦር እዝ እንዲመራ ተወሰነ

Your browser doesn’t support HTML5

ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡት ወታደሮች እስካሁን ባለው ጊዜ ሲንቀሳቀሱ የነበረው በተናጠልና በየተመደቡባቸው አከባቢዎች እንደነበር የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ብርሀነ ገብረ-ክርስቶስ ተናግረዋል።