የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በድርቅ የተጎዱ ህጻናትንና እናቶችን ለመርዳት ገንዘብ እንደሚያሰባስብ አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በድርቅ ሳብያ ለተጎዱ ህጻናትና እናቶች የሚውል አልሚ ምግብ ለማቅረብ ከአንድ መቶ አምሳ እስከ ሁለት መቶ ሚልዮን ብር እንደሚያስፈልገው ይፋ አድረገ።