ፈይሣ ሌሊሣ ከኢትዮጵያ፥ ሔላ ኪፕሮፕ ከኬንያ የ 2016ትን የቶክዮ ማራቶን አሸነፉ

Your browser doesn’t support HTML5

ሔላ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትርፌ ፀጋዬ ተይዞ ከቆየው የኮርሡ ሬኮርድ ላይ አንድ ደቂቃ ግድም አንስታለት የገባችበት ሰዓት 2: 21: 23 ተመዝግቧል። "ጥብጣቡን አልፌ እስከሄድኩበት ጊዜ ድረስ ለማሸነፌ እርግጠኛ አልነበርኩም” ያለችው ሔላ ኪፕሮፕ፥ ባለፈው ዓመት ያጠናቀቀችው በሁለተኝነት ነበር። አማኔ ጎበና ከኢትዮጵያ ሁለተኛ ሆናለች።