ድምጽ የዚምባብዌ ፕሬዘዳንት ሮበርት ሙጋቤ ዘጠና ሁለተኛ ዓመት ልደታቸውን ዛሬ ያከብራሉ ፌብሩወሪ 26, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ሥልጣን መልቀቃቸውን በተመለከተ ግን አንዲት ፍንጭ አትታይም። ያም ሆኖ በእርሳቸውና በሃገሪቱ መፃዒ ሁኔታ ላይ ገዢው ዛኑ ፒኤፍ (Zanu-PF) ፓርቲ የተከፈለ ይመስላል።