ክትባት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት እያዳነ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የሰው ልጅ በሳይንሳዊ ምርምሮች ካሳካቸው ታላላቅ ተግባሮች አንዱ የሆነው ክትባት፥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ማዳኑን ያስታወሱት የዩናይትድ ስቴትስ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ዳይሬክተር፥ አዲሱን የዚካ ቫይረስ በተመለከተ ግን እስካሁን መድሃኒት አለመገኘቱን አስታውቀዋል።