ድምጽ ከዶክተር ብዙ ገላዬ ጋር የተደረገ አጭር ቆይታ ፌብሩወሪ 25, 2016 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ከተሞች በተለይም በመዲናችን በአዲስ አበባ አንድ የተለመደ ግን ትክክል ያልሆነ ልምድ አለ። ሰውን ያለአግባብ በቃላት መዝለፍ፣ መስደብ ከዛም ባለፈ የሰውነት ትንኮሳ፤ በተለይ በሴቶች ላይ።