“የሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱ መሠረታዊ ጠላት እራሱ ኢሕአዴግ ነው” ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ (ክፍል ሁለት)

Your browser doesn’t support HTML5

ኢሕአዴግ በአንድ ወገን ሕገ መንግሥቱን እየጠቀሰ በሌላ ወገን የሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አፈራርሶ "አትግደል" የሚለውን ተራውን ሕግ እንኳን በየቀኑ እንደሚጥስ የተናገሩት ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሣ ናቸው - በክፍል ሁለት የቃለ-ምምልሱ ክፍል። ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች።