በሰብዓዊ መብት ጥበቃ እረገድ ያለፈው የአሮፓውያኑ 2015 ዓ.ም. አሽቆልቁሏል

Your browser doesn’t support HTML5

"መንግሥት የሚወስዳቸው የኃይል እርጃዎች ወደ አፍሪቃ ቀንድ ዘምተው እስከ ኢትዮጵያና ኤርትራ ተዳርሰዋል።" ሚሸል ካጋሪም በዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ድርጅት የምስራቅ አፍሪቃ፣ የአፍሪቃ ቀንድና የግሬት ሌክስ አገሮች ፕሮግራም ምክትል ዳይሬክተር