በኦሮሚያ ተቃውሞ የቆሰሉና የሞቱ መኖራቸው ተዘገበ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሚያ ተቃውሞ ዛሬም በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ቀጥሎ መዋሉ ተነግሯል። አንዳንድ ባለሥልጣናት ግን የቆሰለም ሆነ የሞተም የለም ብለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5