ድምጽ በመቻራ፣ በነቀምትና በነጌሌ ሰልፍና ግጭቶች እንደነበሩ ተገለፀ ፌብሩወሪ 24, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 በምዕራብ ሐረርጌ መቻራ፣ በወለጋ ነቀምትና በሊበን ነጌሌ ከተሞች ውስጥ የተለያዩ የተቃውሞና የግጭት እንቅስቃሴዎች ትናንትናና ዛሬ እንደነበሩ የየአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።