ድምጽ ስልኩን “ክፈተው”፤ “አልከፍትም” - የአሜሪካ መንግሥት ና የአፕል ውዝግብ ፌብሩወሪ 23, 2016 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የአፕል ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ቲም ኩክ የአሜሪካ መንግሥት ጥያቄና አቋም’ኮ “አስደንጋጭ ነው” ብለውታል።