በዑጋንዳ ለፕረዚዳንትነት የተወዳደሩት ተቃዋሚዋች እስራትና ወከባ እንደደረሰባቸው ገለጹ

Your browser doesn’t support HTML5

በዑጋንዳ ለፕረዚዳንትነት የሚወዳደሩት የቀድሞ የኡጋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር Amama Mbabazi ባለፈው ሃሙስ ምርጫ ከተደረገ በኋላ መኖርያ ቤታቸው ለጥቂት ቀናት ያህል በሀገሪቱ ወታደራዊና መደበኛ ፖሊሶች ተከቦ ነበር ብለዋል። ምርጫው መሰረታዊ የሆኑ ጉድለቶች ነበሩበት። ይፋ የተደረገው ውጤትም የህዝቡን ፍላጎት አያንጸባርም ሲሉ Mbabazi ተናግረውል። የእንግሊዘኛው ክፍል ባልደረባችን ጀምስ ባቲ ያጠናቀረውን ዘገባ አዳንች ፍስሀየ ታቀርበዋለች።