በሰሜን ትግራይ ከ85 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ተጠለፉ ተባለ
Your browser doesn’t support HTML5
ኤርትራ ያለው ዴምህት በሚል አህጽሮት የሚታወቀው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ እንቅስቃሴ የተባለው ድርጅት ስለጠለፋው የማውቀው ነገር የለም ብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5