ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነት
Your browser doesn’t support HTML5
ሐምራዊት ተስፋ “ልጅን ማሳደግ በምዕራብ ሃገሮች” የተሰኘ ኢትዮጵያዊነቱን ሳይለቅ ከአሜሪካ ባህል ጋር አጣጥሞ ልጅን እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል መፅሃፍ በማሳተም በአሜሪካን ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወላጆች አቅርባለች።
Your browser doesn’t support HTML5