የኢትዮጵያ የምግብ ፍላጎት በመጪዉ 5 ዓመታት ይሟላል ተባለ

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የግብርና ምርት መሪ ነጋዴዎት በ 20 ዓለም አቀፍ የንግድ አዉደ ሪዕዮች በ 4 አህጉራት የኢትዮጵያን የግብርና ምርቶች ማስተዋወቃቸዉን ባለስልጣኑ ተናግረዋል።