የታንዛኒያ ፍርድ ቤት 83 ሕገ ወጥ የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች ላይ እስራት አሊያም የገንዘብ ቅጣት በየነ

Your browser doesn’t support HTML5

የታንዛንያ ፍርድ ቤት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሃገሬ ገብተዋል ያላቸዉ በ83 ኢትዮጵያ ፍልሰተኞች ላይ በእያንዳንዳቸዉን 3 ዓመት እስራት ወይም በአንድ ሚሊዮን ተኩል የታንዛንያ ሺሊንግ (የአስር ሺህ የኢትዮጵያ ብር)ቅጣት በየነ።