የዑጋንዳው ፕሬዘዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ
Your browser doesn’t support HTML5
የዑጋንዳው ፕሬዘዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ ትናንት በይፋ አብቅቷል። የምረጡኝ ዘመቻው ማብቃት የተገለጸው፥ ሁሉም ዋና የሚባሉት እጩ ተወዳዳሪዎች ዘመቻቸውን ካካሄዱ በሁዋላ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5