የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባል አቶ ሃብታሙ አያሌው ተፈቱ
Your browser doesn’t support HTML5
በፍትሕ መጓደል ምክንያት የደረሰብኝ ተፅዕኖ የህሊናና የአካል ጉዳት አስከትሎብኛል ሲሉ ዛሬ ከእሥር ቤት የተፈቱት የቀድሞው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባል አቶ ሃብታሙ አያሌው ስሞታ አሰምተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5