በራያ ዓዘቦ ዘግይቶ የደረሰው የእህል እርዳታ በቂ አይደለም ተብሏል

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል በራያ ዓዘቦ በደረሰው ከፍተኛ ድርቅ 161 ሺህ ከሚሆነው ከጠቅላላው ሕዝብ 124 ሽው የእህል እርዳታ እንደሚያስፈልገው የወረዳው አስተዳደር ገለፀ። ለ87 ሺህ ሰው ከመስከረም ጀምሮ እርዳታ መድረሱን የወረዳው አስተዳዳር አመልክቷል።