ድምጽ የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ፌብሩወሪ 12, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት፥ የቀድሞ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የአመራር አባላትን እነ ሃብታሙ አያሌውን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾችም ከእሥር እንዲፈቱ ለአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ።