ድምጽ መንግሥት ትዕግሥቱ ተሟጥጧል - የትግራይ የፀጥታ ኃላፊ ፌብሩወሪ 12, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 በወልቃይት ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ላይ ውሣኔ እንዲሰጠን ለፌደራል መንግሥት ባስገባነው ጥያቄ ምክንያት ዛቻና ወከባ እየደረሰብን ነው ያሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ስሞታ እያሰሙ ነው።