ልዕለ ሃያላን የሶሪያ ድጋፍ ቡድን በአገሪቱ ተኩስ እንዲቋረጥ ተስማሙ

Your browser doesn’t support HTML5

የዓለም ልዕለ ሃያላን ሶሪያ ዉስጥ የሚካሄደዉ ዉጊያ የሚቆምበት እቅድ ላይ ተስማምተዋል። ሆኖም እቅዱ አለፖን የሚቆጣጠሩ የሶሪያ ተቃዋሚ ሃይሎች ከሩሲያ የሚሰነዘርባቸዉ ጥቃት እንዲቆም በመጠየቃቸዉ እንጂ፣ የተኩስ አቁም እንዳልሆነ ተመልክቷል።