ድምጽ በፈረንሳይ የፀረ-ሽብር አዲስ እርምጃዎች ፌብሩወሪ 12, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የፈረንሳይ ፓርላማ አባላት፥ ባለፈው ዓመት ሙስሊም ነውጠኞች ጥቃት ካደረሱ በሁዋላ ሀገሪቱ ሽብርተኝነትን በተሻለ መንገድ መዋጋት ያስችላታል ሲል መንግሥት የሚከራከርለትን አጨቃጫቂ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ለውጥ አጽድቀዋል።