ፕሬዚደንት ኦባማ ለስፕሪንግ ፊልድ ኢለኖይ መራጮች ያሰሙት ንግግር
Your browser doesn’t support HTML5
ፕሬዚደንት ኦባማ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት የመሆን ምኞታቸዉን ወደ ገለጹበት ለስፕሪንግ ፊልድ ኢለኖይ ተመልሰዉ የክፍለ አገሩ ሴናተር ሆነዉ ላገለገሉበት ምክር ቤት አባላት ትላንት ንግግር አድርገዋል።
Your browser doesn’t support HTML5