የተቃውሞ ሰልፍ፥ በጉጂዋ የሰሬንሳር እና የምሥራቅ ሃረርጌዋ ምሥራችፍራ ከተሞች
Your browser doesn’t support HTML5
በጉጂ ዞን በጎሮ ዶላ ወረዳ ሰሬንሳርና በምሥራቅ ሃረርጌ ዶባ ወረዳ በምሥችፍራ ከተሞች በዛሬው ዕለት የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎች መካሄዳቸው ተዘገበ።
Your browser doesn’t support HTML5