ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ለጋሾች ሦስተኛ ናት

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም አቀፍ ለጋሾች የትኩረት ደረጃ መዘርዝር ኢትዮጵያ በሦስተኛ ደረጃመቀመጧን የአደጋ ስጋት ቅነሣ አመራር ኮሚሽን ይፋ አደረጉ። መንግስትእስካሁን በድርቁ ምክንያት እርዳታ ለሚፈልጉ ዜጎች ከ 8 ሚሊዮን ብር በላይወጪ እንዳደረገም ተናገሩ።