አክራሪ ቡድን የለቀቃቸው የቀድሞዋ ታጋች በቡርኪና ፋሦ ዋና ከተማ ኡጋዱጉ ገብተዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞዋ ታጋች ጆይስሊን ኤልየት ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ያለው አክራሪ ቡድን ከለቀቃቸው ሁለት ቀናት በኋላ፥ በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ቡርኪና ፋሦ ዋና ከተማ ኡጋዱጉ ገብተዋል። ​አሸባሪው ቡድን የአውስትራልያ ዜጋ የሆኑትን ሴትና ባለቤታቸውን ከሦስት ሳምንታት በፊት የጠለፈው ራቅ ብሎ ከሚገኝ መንደር ውስጥ እንደነበር ይታወሳል።