ደቡብ ሱዳን ምግብ እየጠፋ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የምግብ እጥረቱ ቀውስ እንዲሁ ከቀጠለ ደግሞ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደቡብ ሱዳናዊያን እጅግ ለበረታ ረሃብ ሊጋለጡ እንሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የረድዔት ተቋማት እያስጠነቀቁ ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5